የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ

የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
ስብሰባ ዛሬ እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ዋአች ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በዚህ መልኩ ተካሒዷል።