የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ

የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
ስብሰባ ዛሬ እሁድ ታህሳስ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በዚህ መልኩ ተካሒዷል።