"የኛ ለሁሉም!" የስልጠናና የማማከር አገልግሎት የስልጠናና የማማከር አገልግሎት “የኛ ለሁሉም!” የኩባንያው ሠራተኞች የብቃት ሚስጥር በየወቅቱ የሚሰጣቸው ሞያዊ ስልጠና ነው፡፡ የኛ ማይክሮ ፋይናንስ አ. ማ. ለክቡራን ደንበኞቹ ከብድርና ቁጠባ በተጨማሪ ለንግድ ሥራቸው የሚጠቅም የስልጠናና የማማከር አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል፡፡