• ዋዲዓ የተቀማጭ ቁጠባ፦ገንዝብዎን በአደራ በማስቅመጥ በፈለጉት ጊዜ የሚያንቀሳቅሱት ቁጠባ
  • ሙዳረባ የተቀማጭ ቁጠባ፦ቆጥበው ትርፍ የሚካፈሉበት ቁጠባ
  • ሙዳረባ ኢንቨስትመንት /የጊዜ ገደብ/ ቁጠባ፥ ዳጎስ ያለ ትርፍ የሚካፈሉበት የቁጠባ አማራጭ
  • ትርፍ የሚያስገኝ የሴቶችና የታዳጊዎች ቁጠባ
  • ሙራባሃ-የዱቤ ሽያጭን መሰረት ያደረገ የፋይናንሲንግ አቅርቦት
  • ኢጃራህ-የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት
  • እየቀነሰ የሚሄድ ሙሻረካህ /ሽርክና/እና
  • ቃርዱልሀሰን/መልካም ብድር/ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የሚሰጥ
  • ሰላም-ቅድምያ ሙሉ በሙሉ የሚከፈለበት የሽያጭ ውል
  • ኢስቲስና- የቋሚ ንብረት ግዠ ውል