“የኛ ለሁሉም!”
ራዕይ
“በ2030 በኢትዮጵያ ውስጥ ግንባር ቀደም እና አካታች ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም መሆን”
“የኛ ለሁሉም!”
ተልዕኮ
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ዘላቂ ፣ ፈጣን ፣ ዘመናዊ እና ተመራጭ የፋይናንስ አገልግሎት መስጠትና ለዜጎች የሥራ ዕድል ፈጠራን መደገፍ ነው፡፡
“የኛ ለሁሉም!”
እሴቶች
- ጥራት ያለው አገልግሎት
- ተደራሽነትን መጨመር
- ቁርጠኝነት
- ግልጽነት
- ኃላፊነት
- ዘላቂነት
- ታማኝነት እና ጥሩ ሥነ ምግባር