Ours For All
News
News
Ours For All
የባለአክሲዮኖች መደበኛ እና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
የስብሰባ ጥሪ
Our Latest News
“ YEGNA for All!”
ሸሪአውን ታሳቢ ያደረገ ለና ከወለድ ነጻ የማይክሮፋይናንስ አገልግሎት!
የቁጠባ አገልግሎቶች ዋዲዓ የተቀማጭ ቁጠባ፦ገንዝብዎን በአደራ በማስቅመጥ በፈለጉት ጊዜ የሚያንቀሳቅሱት ቁጠባ ሙዳረባ የተቀማጭ ቁጠባ፦ቆጥበው ትርፍ የሚካፈሉበት ቁጠባ ሙዳረባ ኢንቨስትመንት /የጊዜ ገደብ/ ቁጠባ፥ ዳጎስ ያለ ትርፍ የሚካፈሉበት የቁጠባ አማራጭ ትርፍ የሚያስገኝ የሴቶችና የታዳጊዎች ቁጠባ የፋይናንሲንግ/ብድር/ አገልግሎቶች ሙራባሃ-የዱቤ ሽያጭን መሰረት ያደረገ የፋይናንሲንግ…
የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ዛሬ እሁድ ታህሳስ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በዚህ መልኩ ተካሒዷል።
የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤስብሰባ ዛሬ እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ዋአች ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በዚህ መልኩ ተካሒዷል።